Wikiquote ውይይት:ወቅታዊ ጉዳዮች

Page contents not supported in other languages.
ከWikiquote

በ ፩፩ኛው ሰአት ኑሮን እየኖርን አለም እየሮጥች ቴክኖውም ሲፈጥን ሄይቲም ተንቀጥቅጣ ጃፓንም ስትሰጥም የሰው ልጅም ሲራብ ምድርም ስትጨልም መች ይሆን የሰው ልጅ ማንነት ሚኖረው ለመጪው ትውልድ ሊጅ ምሳሌ ሚሆነው? እስካሁን እንዳየነው ቁሳቁሱም ህንጽውም ለ ሀይወት ከንቱ ነው ገንዘብ እንደሆነ አላቂ ጠፊ ነው ግን ባሁን ዘመን እንደ እስራኢሎቹ ለዚ ጣኦት ነገር እጃችን ሰተናል ድንቁርናን መርጠን ባርያዎች ሆነናል ገንዘብን መርጠናል አምላክን ርቀናል